Dec 19, 2021
इस ऐप में आपके लिए विभिन्न और कई उपयोगी प्रश्न शामिल हैं Ethio Exam Book का नवीनतम संस्करण 1.0.0 डाउनलोड करें ताकि आप नए फ़ीचर्स और अपडेट्स का तुरंत आनंद ले सकें!
በዚህ መተግበሪያ የተለያዩና በዛ ያሉ እርሶን የሚጠቅሙ ጥያቄዎች ተካተውበታል በዚህ መተግበሪያ ትምህርታዊ ነክ የሆኑ እንዲሁም አለም አቀፋው ይዘት ያላቸውን ጥያቄውችን አካቶ ይዟል።
* የቡድን ጥያቄ ውድድር
* ከእራስዎ እና ከመተግበሪያው የሚደረግ ውድድር
* ይህን መተግበሪያ ከሚጠቀም እርሶ ከማያውቁት ተጠቃሚ ጋር የሚደረግ ውድድር
* እርሶ እና በሩቅ ወይም በቅርብ ያለ ወዳጆ ጋር ሚስጥር ቁጥር በመላክ የሚደረግ ውድድር
* በተሰጥዎ ሰአት ጥያቄዎችን ሰርቶ መጨረስ
* በየቀኑ የሚለቀቁ ጥያቄዎችን መመለስ
* ለልምምድ የሚሆኑ ጥያቄዎች
* እንዲሁም ያሉበትን የአጠቃቀም ሁኔታ የሚያዩበት
እነዚህን እና በተጨማሪ በዛ ያሉ አማራጮችን አካቶ ይዟል በሁለቱም መጠቀሚያ መንገዶችህ መተግበሪያው ለእርሶ ያዘጋጀውን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ።